Tuesday, 3 January 2023

"ወጣቶች በሥራ ላይ የሚያተኩሩ፣ ሀገራቸውን ለማወቅ የሚተጉ፣

"ወጣቶች በሥራ ላይ የሚያተኩሩ፣ ሀገራቸውን ለማወቅ የሚተጉ፣ የሀገራቸውን ጸጋ የሚያለሙ፣ ፈጣሪያቸውን አመስጋኝ መሆን አለባቸው። ሀገራቸው ኢትዮጵያ ትልቅ እንደ ነበረች አስታውሰው ወደ ቀደሞ ከፍታዋ እንድትመለስ በኅብረ ብሔራዊ አንድነት ማጽናት የዚህች ድንቅ ሀገር ልጆች ግዴታ ነው።"

- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ
Published from Blogger Prime Android App      Facebook     twitter   instagram 

No comments:

Post a Comment

<script async src="https://pagead2.googlesyndication.com/pagead/js/adsbygoogle.js?client=ca-pub-8211633838377135" crossori...